No media source currently available
ሰማያዊ ፓርቲ በጠራው ጋዜጣዊ መግለጫ ከየቦታው ስለሚፈናቀሉ ሰዎች መንግሥት አስቸኳይ እርምጃ ካልወሰደ ሀገርቀፍ ሰልፍ አጠራለሁ ሲል አስታወቀ፡፡