No media source currently available
ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትረምፕ ዩናይትድ ስቴትስን ከ2015ቱ የኢራን ኑክሊየር ሥምምነት እንድትወጣ በማድረጋቸው፣ የፋርሱ ባሕረ ሰላጤ ሀገሮች ውሳኔውን ሲያወደሱ፣ የኢራን ባለሥልጣናት ግን ብስጭት የተቀላቀለበት ቁጣ አሰሙ። ግብፅ ደግሞ ዝምታን መርጣለች።