No media source currently available
ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አሕመድ ከወልቃይት የአማራ ማንነት ጥያቄ ኮሚቴ አባላት ጋር ተነጋገሩ፡፡ ከዚሁ ከወልቃይት ጋር በተያያዘ በመቀሌ ሰጡት የተባለውን አስተያየት በተመለከተም፣ ምላሽ መስጠታቸውን የኮሚቴው አባል አቶ አታላይ ዛፌ ለአሜሪካ ድምፅ አስረድተዋል፡፡