No media source currently available
ዛሬ ጠዋት ተፈጥሮ የነበረው የበርካታ በረራዎች መስተጓጓል ችግር እልባት ማግኘቱንና የተለመደው ሥራ መቀጠሉን የኢትዮጵያ ሲቪል አቬሽን ባለሥልጣን አስታወቀ፡፡