No media source currently available
ዛሬ ፈፋድ በሞያሌ ተከስቶ በነበረዉ አለመረጋጋት 3 ሰዎች ሞተዉ ከ 50 በላይ የሚሆኑት ከባድ ና ቀላል የመቁሰል አደጋ እንደደረባቸዉ ነዋሪዎች ለአሜርካ ድምፅ ተናግረዋል። ግጭቱ የተከሰተዉ በሞያሌ 02 ቀበሌ መናኸርያ በሚባል ቦታ ሲሆን አንድ የእጅ ቦምብ መወርወሩንና ሽጉጥ መተኮሱን ነዋሪዎች ይናገራሉ።