No media source currently available
የሩሲያ ፕሬዚዳንት ቭላዲሚር ፑቲን፣ ሃገራቸው ሩሲያና ኢራን ከትናንት በስተያ ቅዳሜ ምሽት ላይ የሶሪያዋ ዱማ ከተማ ላይ ለተፈፀመው የኬሚካል ጥቃት “ተጠያቂ ናቸው” ሲሉ የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትረምፕ ክሥ አሰምተዋል።