No media source currently available
ንግድና ኢንቨስትመንት ለአፍሪካ መፃዒ ዕጣ ያላቸውን አስፈላጊነት እንደሚረዱ የገለፁ የአፍሪካ መሪዎች ለኢንቨስትመንት ምቹ የሆነ ሁኔታ ለመፍጠር የሚያደርጉትን ጥረት እያፋጠኑ መሆናቸውን ተናግረዋል። African leasers spoke about favorable trade and investment policies in the continent.