No media source currently available
የአፍሪካ ሕብረት ጉባዔ በአዲስ አበባ በመካሄድ ላይ ይገኛል። በዛሬው ዕለት አፍሪካ ከዩናይትድ ስቴትስ ጋር ያላትን የንግድና ምጣኔ ኃብት ትስስር የተመለከተ ውይይት ተካሂዷል። Africa, Business and Investment - Report and Analysis