በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ክፍል አንድ:- የት ነው ያለነው? .. የግለሰብ ነጻነት፥ ማንነትና ዜግነት?


ክፍል አንድ:- የት ነው ያለነው? .. የግለሰብ ነጻነት፥ ማንነትና ዜግነት?
please wait

No media source currently available

0:00 0:24:38 0:00

“ይሄንን ነገር በፖለቲካ መልክ ማየት አንችልም። ለዚህ ችግር መፍትሔ የሚያመጣው ሕወአት ነው። ምክኒያቱም ችግሩን የፈጠረው እራሱ በመሆኑ።” ፕሮፌሰር ዳንኤል ተፈራ። “ሕወአት በዚህ ላይ መፍትሔ ሊያመጣ አይችልም። ሕወአት ኢሕአዲግ ውስጥ ያለውም አመራር ቢሆን እየተሸረሸረ እየደከመ ከመሄዱ ጋር በተያያዘ ያን የሚመጣጠን ሚና በኢሕአዲግ ውስጥ የሚጫወትበትን ሁኔታ እንዲቀበል ግፊት መደረግ ነው ያለበት።” አቶ ያሬድ ጥበቡ።

XS
SM
MD
LG