No media source currently available
ለሮበርት ሙጋቤ ውድቀት አንዱ ምክንያት እጅግ ለተራዘመ ጊዜ ሥልጣን የሙጥኝ ብለው መቆየታቸውን መሆኑንና ቀደም ብለው አስረክበው ቢሆን ኖሮ እንደጀግና እንደተወደሱ ይኖሩ እንደነበር ሻለቃ ዳዊት ወልደጊዮርጊስ ለቪኦኤ በሰጡት ትንታኔ አብራርተዋል።