መድረክ ለሥርነቀል የፖለቲካ ለውጥ ጥሪ አሰማ


መድረክ ለሥርነቀል የፖለቲካ ለውጥ ጥሪ አሰማ

No media source currently available

መድረክ በኢትዮጵያ ላይ አንዣቧል ካለው አደጋ እና ጥፋት ሊታደጋት የሚችለውና ብቸኛው አማራጭም ሥር ነቀል የፖለቲካ ለውጥ ነው ሲል አሳሰበ፡፡

XS
SM
MD
LG