በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ለጥያቄዎ መልስ


ለጥያቄዎ መልስ
please wait

No media source currently available

0:00 0:33:15 0:00

የሰብዓዊ መብት አስከባሪ ድርጅቶችና ተቃዋሚ ኃይሎች፣ ካለፉት ሁለት ዓመታት ወዲህ እየጨመረ የሄደውን የዜጎች እንግልት፣ እስራትና መገደል በመጥቀስ፣ የኢትዮጵያን መንግሥት ሲተቹ መቆየታቸው ይታወቃል። ካለፈው መስከረም ወዲህ ግን የዜጎች ሕይወት የሚጠፋው በመንግሥቱ የፀጥታ ኃይሎች ብቻ ሳይሆን፣ ወደ ሕዝብ ወርዶ የእርስ በርስ የመገዳደል መልክ መያዙ፣ የኢትዮጵያን ሁናቴ እጅግ አሳሳሲ አድርጎታል።

XS
SM
MD
LG