No media source currently available
መንግስት ጣቱን ከጠበንጃ ቃታ ላይ አንስቶ ለሕዝቡ ጥያቄ ተገቢውን ምላሽ ይስጥ ሲል ሰማያዊ ፓርቲ ጠየቀ። ገዥው ፓርቲ ኢህአዴግም ስልጣኑን ለህዝብ እንዲያስረክብ አሳሰበ።