No media source currently available
የአካል ጉዳትና ሴትነት ያልበገራት፣ ለሰብዓዊ መብቶች፣ ለአካል ጉዳተኞች በመከራከር የምትታወቀው የትነበርሽ ንጉሤ ከቆንጅት ታዬ ጋር ቆይታ አድርጋለች፡፡ ሙሉ ቃለ ምልልሱን ያዳምጡ