በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በግብርና ላይ የተሰማሩ አፍሪካውያን ሴቶች የልምድ ልውውጥ ተካሄደ

  • እስክንድር ፍሬው

የዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር እና በኢትዮጵያ የሚገኘው የአሜሪካ ኤምባሲ ያዘጋጁት በግብርና ላይ የተሰማሩ አፍሪካውያን ሴቶች የልምድ ልውውጥ መድረክ ዛሬ በአዲስ አበባ ተካሂዷል፡፡

XS
SM
MD
LG