በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በእሬቻ ክብረ በዓል የፀጥታ ኃይሎች ጥቃት እንዳያደርሱ ዓለምቀፍ የሰብዓዊ መብቶች ድርጅት አሳሰበ


በእሬቻ ክብረ በዓል የፀጥታ ኃይሎች ጥቃት እንዳያደርሱ ዓለምቀፍ የሰብዓዊ መብቶች ድርጅት አሳሰበ
please wait

No media source currently available

0:00 0:08:06 0:00

የኦሮሞ ብሔረሰብ አባላት መስከረም 21 ቀን የሚውለውን ዓመታዊውን ባህላዊ የእሬቻ በዓል ለማክበር እየተዘጋጁ ባሉበት ባሁኑ ወቅት፣ የኢትዮጵያ መንግሥት የፀጥታ ኃይሎቹን እንዲያቅብ “ሂዩማን ራይትስድ ዋች” የተባለው ዓለምቀፍ የሰብዓዊ መብቶች ድርጅት ትላንት ይፋ ባደረገው መግለጫው አሳሰቧል።

XS
SM
MD
LG