No media source currently available
ቪዥን ኢትዮጵያ ያዘጋጀው “የዴሞክራሲያዊ ተቋማት ግንባታ በኢትዮጵያ” ተብሎ የተሰየመ የውይይት ጉባዔ የፊታችን ቅዳሜና ዕሁድ ዋሺንግተን ዲሲ ውስጥ ይካሄዳል።