No media source currently available
ለመሆኑ ተርጓሚው አቶ ዮና ቦጋለ ማናቸው? አቶ ዘካሪያስ ዮና .. የተርጓሚው የአቶ ዮና ቦጋለ ልጅ ናቸው። ለመሆኑ በሺህ ሃምሳዎቹ የተተረጎመው ይህ መጽሃፍ እንደምን እስከዛሬ ሳይታተም ቀረ? አቶ ዘካሪያስ ስለ መጽሃፉም ስለ አባታቸውም ያወጉናል።