No media source currently available
ተወዳጇ ድምፃዊት ሔለን በርሔ "ልምራሽ ማለቱን ተው" የተሰኘ አዲስ ነጠላ ዜማ ከተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ጋር በመተባበር ሠርታለች። ለዚህ ዘፈን የሙዚቃ ቪዲዮ ሊሠራለት እቅድ መያዙንም ለአሜሪካ ድምጽ ገልፃለች።