'ሊሎ' የኤርትራ ነጠላ ዜማ
ተመስገን ያሬድ ይባላል። ከዚህ ቀደም ቁጥራቸው አነስተኛ የማይባል ነጠላ ዜማዎችንና ሙሉ አልበሞችን ለአድማጭ አበርክቷል። በቅርቡም ‘ሊሎ ‘ የተሰኘ ነባር የትግሪኛ ነጠላ ዜማ በአዲስ ቅንብር በማዜም ተወዳጅ ሆኗል። በማህበራዊ ደረ ገፆች በአጭር ጊዜ ውስጥ ከሶስት ሚልየን በላይ የሙዚቃ አድናቂዎች ተጎብኝቶለታል፤ ተደምጦለታል።በተለያዩ የአውሮፓ ሃገራት እየዞረ በማቀንቀንም ለሙዚቃ አድናቂዎቹ ብቃቱን እያስመሰከረ ይገኛል። አማርኛ ትንሽ ከመስማት ውጭ መናገር አይችልም።
የፕሮግራሙ ተከታታይ ክፍሎች
-
ኖቬምበር 17, 2024
24ኛው ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ የ10 ኪሎሜትር ውድድር ተከናወነ
-
ኖቬምበር 16, 2024
የቀድሞ የኢትዮጵያ ፕሬዝዳንት ሳሕለ ወርቅ ዘውዴ በበጎ ፈቃድ በተሰባሰቡ ሴቶች ተመሰገኑ
-
ኖቬምበር 15, 2024
ፖሊዮ በድጋሚ እያንሰራራ ነው
-
ኖቬምበር 14, 2024
ኢትዮጵያ አልሻባብን መዋጋቷን እንደምትቀጥል አስታወቀች
-
ኖቬምበር 13, 2024
ትራምፕ እና ባይደን በዋይት ኃውስ ተገናኙ
-
ኖቬምበር 12, 2024
ለመጪው የአፍሪካ ኮሚሽን ዋና ጸሐፊ ምርጫ የምረጡኝ ቅስቀሳ ተጀምሯል
የፌስቡክ አስተያየት መስጫ