No media source currently available
የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ትላንት በዋርሶው ፖላንድ ባደረጉት ንግግር የምዕራባውያን እሴት ለጥቃት ዒላማ ሆኗል፣ ምዕራባዊያን ግን ለመከላከል ዝግጁ መሆናቸው አጠያያቂ ነው ብለዋል፡፡