No media source currently available
በዩናይትድ ስቴትስ ማዕከላዊ ምዕራብ ክፍለ ግዛት በሚሺጋን ትላንት በአንድ የአውሮፕላን ጣቢያ ጠባቂ ፖሊስ ላይ በሥለት ጥቃት ያደረሰው ካናዳዊ መሆኑ ተገለፀ።