No media source currently available
ሶማሊያ ላይ ያንዣበበውን የበረታ ረሃብ አደጋ ሥጋት ለጊዜው ማስወገድ መቻሉን የተናገሩ አንድ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ከፍተኛ ባለሥልጣን ዓለምአቀፉ ርብርብ ግን መቀጠል እንደሚኖርበት አሳስበዋል፡፡