No media source currently available
በኢትዮጵያ ለተከሰተው ድርቅ ምላሽ እስከ አሁን ከለጋሾች የተገኘው ዕርዳታ አነስኛ መሆኑን የብሄራዊ የአደጋ ሥጋት ሥራ አመራር ኮሚሺነር አስታወቁ፡፡ ይሔም ሆኖ ክፍተቱን ለመሙላት የሚያስችሉ ቅድመ ዝግጅቶች መደረጋቸውን ኮሚሽነሩ ምትኩ ካሣ ለአሜሪካ ድምፅ አስረድተዋል፡፡