በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የዓረና ሊቀመንበር አቶ አብርሃ ደስታ ድብደባና ዝርፊያ ተፈፀመባቸው


የዓረና ሊቀመንበር አቶ አብርሃ ደስታ ድብደባና ዝርፊያ ተፈፀመባቸው
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:34 0:00

በትግራይ ክልል በሰፊው የሚንቀሳቀሰው ዓረና ትግራይ ፓርቲ ሊቀመንበር አቶ አብርሃ ደስታ በመቀሌ ከተማ ቅዳሜ ዕለት ድብደባና ዝርፊያ ተካሄደባቸው።

XS
SM
MD
LG