No media source currently available
ጠቅላይ ዓቃቤ ሕግ በቀድሞው አንድነት ፓርት አመራር አባል አቶ ዳንኤል ሺበሺ እና በጋዜጠኛ ኤልያስ ገብሩ ላይ ከሽብርተኛ ድርጅት ጋር ግንኙነት በማደረግና የተለያዩ የሽብርተኛ ድርጅቶችን ሃሳብ የሚገልፁ ፁሑፎችን እንዲሁም ምስሎችን ይዛችሁ ተገኝታችኋል በሚል የወንጀል ክስ መሰረተባቸው፡፡