በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በእሬቻ በዓል ላይ ማይክራፎን ቀምተው ርብሻ አነሳስተዋል የተባሉ ሁለት ሰዎች ተከሰሱ- “በዕለቱ ከእኔ በስተቀር ማይክ ይዞ የተቃወመ የለም እኔ የምገኘውም በስደት ነው"


በዚህ እለት የድምፅ ማጉያ ማይክራፎን ይዞ “Down Down Woyane” በሚል ተቃውሞ ሲያሰማ የነበረው ወጣት “በዕለቱ ከእኔ በስተቀር ማይክ ይዞ የተቃወመ የለም እኔ የምገኘውም በስደት ነው ብሏል”

XS
SM
MD
LG