No media source currently available
የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ በፕሬዚዳንትነት የመጀመሪያቸው የሚሆነውን የውጭ ሀገር ጉብኝት ለማደረግ በዛሬው ዕለት ለመነሳት እየተዘጋጁ ነው፡፡ በፖለቲካ ትርምስ የታመሰውን የዋይት ኃውስን ቤተመንግሥት ትተው ነው የሚጓዙት፡፡