No media source currently available
አልሸባብን በሁለት ዓመታት ውስጥ ለማሸነፍ የሚያስችል ስልት ማዘጋጀቱን የሶማሊያው ፕሬዚዳንት ሞሃመድ ኣብዱላሂ /ፋርማጆ/ አስታወቁ።