በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

"ብዙ እህቶቼን ዐይኔ እያየ ፊት ለፊቴ ተደፍረዋል፤ ሞተዋል" -የ"ዕውር አሞራ ቀላቢ" ፊልም ባለታሪክ


"ብዙ እህቶቼን ዐይኔ እያየ ፊት ለፊቴ ተደፍረዋል፤ ሞተዋል" -የ"ዕውር አሞራ ቀላቢ" ፊልም ባለታሪክ
please wait

No media source currently available

0:00 0:09:20 0:00

ዘካሪያስ ጥበቡ መስፍን ይባላል። አስቸጋሪውንና ሕይወት አስከፋዩን የስደት ጉዞ በእግር ከኢትዮጵያ ጀምሮ ከሦስት ዓመት የስደት መከራ በኋላ ካናዳ የደረሰ ወጣት ነው። ይህንን ታሪኩን ከ18 ዓመት በኋላ ወደኋላ ተመለሶ “ዕውር አሞራ ቀላቢ” በሚል የዘጋቢ ፊልም ዘውግ ታሪኩን አስቀርቶታል። ፊልሙም በኒዩርክ የአፍሪካ ፊልም ፌስቲቫል ላይ ከጠንካራ ፊልሞች አንዱ ወይም “Centerpiece ” ሆኖ ለመታየት ተመርጧል።

XS
SM
MD
LG