No media source currently available
በደቡብ ሱዳን የሚገኙ የረድዔት ድርጅቶች አስቸኳይ የምግብና ሌሎች ዕርዳታዎችን ለተረጂዎች ለማድረስ ከባድ ችግር እንደገጠማቸው ይናገራሉ።