በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

"ገለልተኛ ባልሆነ ተቋም የሚጣራ ሪፖርት ተቀባይነት አይኖረውም"- ለኮሚሽኑ ሪፖርት የተሰጠ ምላሽ


"ገለልተኛ ባልሆነ ተቋም የሚጣራ ሪፖርት ተቀባይነት አይኖረውም"- ለኮሚሽኑ ሪፖርት የተሰጠ ምላሽ
please wait

No media source currently available

0:00 0:07:54 0:00

በኦሮሚያ፣ በአማራና በደቡብ ክልል ተቀስቅሶ በነበረው ተቃውሞ ምክኒያት በኢትዮጵያ የተከሰተውን የሰው ሞት፣ አካል መጉደልና ንብረት መጥፋት አስመልክቶ የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ኮሚሽን ዛሬ ያወጣው የምርመራ ሪፖርት "ተቋሙ ገለልተኛ ባለመሆኑ ተቀባይነት ሊኖረው አይገባም" ሲሉ የፖለቲካ ድርጅት መሪዎችና የብዙሃን መገናኛ ኃላፊዎች ገለፁ።

XS
SM
MD
LG