No media source currently available
ኢትዮጵያ ውስጥ የሚነቀሳቀሱ የፖለቲካ ፓርቲዎችና በሰብዓዊ መብት ጉዳይ ላይ አስተያየት የሚሰጡ ጸሐፊዎች "ኢዮጵያ ውስጥ ያለውን የዴሞክራሲና የሰብዓዊ መብት ችግር አስረድተናቸዋል" ብለዋል።