No media source currently available
ዩናይትድ ስቴትስ ቀዳማዊት እመቤት ሜለኒያ ትራምፕ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በትላንትናው ዕለት እዚህ ዋሺንግተን ዲሲ ባዘጋጀው የ2017 ዓ.ም. ዓለምቀፍ የጀግና ሴቶች ሽልማት ሥነ ሥርዓት ላይ ተገኝተው ንግግር አድርገዋል።