No media source currently available
የአፍሪካ የበሽታ መቆጣጣሪያ ማዕከል /አፍሪካ ሲዲሲ/ የአምስት ዓመት ዕቅድ ይፋ መሆን ከምስረታ ወደ ሥራ መግባቱን ያመለከተ ነው፡፡ ለመጀመሪያ ጊዜ የጋራ የሆነ የበሽታ መቆጣጠሪያ ማዕከል በአፍሪካ ሥራ ጀምሯል፡፡