No media source currently available
"አንድ እስረኛ ተመርምሮ ሲመለስ መጀመሪያ የሚቀርብለት ጥያቄ 'ተሰቅለህ ነበር ወይም አልተሰቀልክም?' የሚል ነው የሚሉት ከእስር የተለቀቁት አቶ ሐብታሙ አያሌው ለማመን የሚከብድ ከባድ መከራዎች በእስር ቤት ውስጥ እንደሚፈፀም ይናገራሉ።