No media source currently available
ዲኮ ጂብሪል የተባሉ ሶማሊያዊት አሜሪካዊት ስደተኛ በዩናይትድ ስቴትስ ቦስተን ከተማ ራክስበሪ ወረዳ ምክር ቤት አባልነት ሊወዳደሩ በዕጩነት ቀርበዋል። ካሸነፉ ቦስተን ከተማ ውስጥ ለሕዝብ ተመራጭነት የበቁ የመጀመሪያ ሙስሊም የውጭ ሀገር ሰው ይሆናሉ ። ዘገባውን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ።