No media source currently available
በቅርቡ በተካሄደ የኒውዮርክ የፋሽን ሳምንት ላይ በርካታ የፋሽን ዲዛይነሮች አጋጣሚውን ተጠቅመው በሚሰፉዋቸው ልብሶች አማካኝነት የፖለቲካ አመለካከታቸውን አንጸባርቀዋል። ዘገባውን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ።