"የሰብዓዊ መብት በአፍሪካ አደጋ ላይ ወድቋል"- አምነስቲ ኢንተርናሽናል
ዓለም አለም አቀፉ የሰብአዊ መብት ተሟጋች ድርጅት በዓለም ደረጃ የሚሰማው መርዛማና ከፋፋይ ልፈፋ እንዲሁም በሰዎች ላይ የሚፈጸሙ የጭቃኔ ተግባሮች የሚያሳዩት ቸልተኝነት ሊያስከትሉ ስለሚችሉት አደጋ ያስጠነቅቃል። አምነስቲ ኢንተርናሽናል የተባለው ዓለም አቀፍ የሰብአዊ መብት ድርጅት ስለ አፍሪካ ባወጣው ዘገባ ደግሞ አፍሪካ ውስጥ በሚካሄዱ ግጭቶች፣ በፍጹማዊ አገዛዝ መበራከትና በፖለቲካዊ ውጥረት ምክንያት የሰብአዊ መብት ይዘት አደጋ ላይ መውደቁን አስገንዝቧል።
የፕሮግራሙ ተከታታይ ክፍሎች
-
ፌብሩወሪ 04, 2025
ለጊዜው የተገታው አዲስ ቀረጥ
-
ፌብሩወሪ 04, 2025
ኢትዮጵያና ሩሲያ በራሳቸው ገንዘብ ሊገበያዩ ነው
-
ፌብሩወሪ 04, 2025
የኬንያ መንግሥት በኦሮሞ ነፃነት ሰራዊት ታጣቂዎች ላይ የጸጥታ ርምጃ መውሰድ መጀመሩን አስታወቀ
-
ፌብሩወሪ 04, 2025
በጉጂ ማዕድን ቁፋሮ መሬት ተደርምሶ ስምነት ሰዎች መሞታቸው ተገለጸ