No media source currently available
በሙስና ክስ የተመሰረተባቸውና በእስር ላይ የሚገኙት የቀድሞ የኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን ሥራ አስኪያጅ አቶ መላኩ ፋንታን ጨምሮ ከፍተኛ ኃላፊዎችና ታዋቂ ነጋዴዎች ክሱን እንዲከላከሉ የፌዴራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት በየነ። ፍርድ ቤቱ አንዲት ተከሳሽን ከወንጀሉ ነጻ ሲል አሰናብቷል። መለስካቸው አምሃ ከአዲስ አበባ ያጠናቀረውን ዘገባ ለማድመጥ የድምጽ ፋይሉን ይጫኑ።