በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

“የኢትዮጵያ መንግሥት መንገዱን በፍጥነት መቀየር አለበት” የአሜሪካዊው ኮንግረስማንና የኢትዮጵያ መንግሥት ትግል


የኢትዮጵያ መንግሥት የዜጎቹን መብት እንዲያከብር መልካም አስተዳድርና ዴሞክራሲን እንዲገነባ የሚጠይቅና የዩናይትድ ስቴይትስ መንግሥት ኢትዮጵያን ተጠያቂ የሚያደርግ አሰራር እንዲገነባ የሚደነግግ ረቂቅ ውሳኔ በኮንግርስ እንደገና ቀረበ።

XS
SM
MD
LG