No media source currently available
“ይህ ሁኔታ ሲከሰት ወቅት የውሃውን መጠን ማጉደል የሚያስችል እርምጃ ወሰድን። በዚያም ጎርፉ በሚያደርሰው መሸርሸር ሳቢያ ሊደርስ የሚችለውን አደጋ ለመቀነስ ችለናል።” ቤል ክሮይል የካሊፎርኒያ ክፍለ ግዛት የውሃ ሃብት መምሪያ ተጠባባቂ ዳይሬክተር ናቸው።