No media source currently available
መሳሪያዎች ማሟላት የማይችሉ ተማሪዎችን ለመርዳት የቢጫው ንቅናቄ በሚል የተደራጁ የዩኒቨርስቲ ተማሪዎች በዚህ ሳምንት ዕርዳታ በማሰባሰብ ሥራ ተጠምደዋል። በአዲስ አበባ ዩንቨርስቲ የአማርኛ ቋንቋ ሥነ-ጽሑፍና የፎክሎር ትምሕርት ክፍል የአምስተኛ ዓመት የዶክትሬት ዲግሪ ተማሪ ሆና ትምሕርቷን ለመጨረስ በመንገዳገድ ላይ ያለች ወጣት ታሪክም በዘገባው ተካቷል።