No media source currently available
የዓለም ባንክ አስተርጓሚና የሰብዓዊ መብት ተሟጋቹ ቄስ ኦሞት አግዋ የቀረበባቸው የሽብር ሕግ ወደ መደበኛ የወንጀል ሕግ ተቀይሮ በይግባኝ በ50 ሺህ ብር ዋስ ከእስር ተለቀቁ። ከሀገር እንዳይወጡም ታግደዋል። ጽዮን ግርማ የፍርድ ሂደቱን የተከታተሉትን ቤተሰቦቻቸውን አነጋግራ ተከታዩን ዘገባለች።