በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ከጋምቤላ 12 ሕፃናት ታፍነው ወደ ደቡብ ሱዳን ተወስደዋል


ከጋምቤላ 12 ሕፃናት ታፍነው ወደ ደቡብ ሱዳን ተወስደዋል
please wait

No media source currently available

0:00 0:07:11 0:00

የደቡብ ሱዳን የሙርሌ ጎሳ አባላት በ2008 ወስደው ከጋምቤላ ክልል ወስደው ካልመለሷቸው 57 ኢትዮጵያውያን በተጨማሪ 12 ሕፃናት መውሰዳቸውን፣ እንዲሁም ከ16 በላይ ሰው መግደላቸውንና ከብቶች መዝረፋቸውን የክልሉ መንግሥት አስታወቀ። ጥቃቱ እስከ ትናንት ምሽት መቀጠሉና በትናንትናው ዕለት አንድ ሕፃን ተወስዶ አንድ አዛውንት መገደሉ ጨምሮ አስታውቋል።

XS
SM
MD
LG