በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ሁለት ጋዜጠኞችን ጨመሮ 19 ከሙስሊም መፍትሔ አፈላላጊ ጋር በተያያዘ በተከሰሱ ተከሳሾች ዛሬ "ጥፋተኛ" ተባሉ


ፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት 19ኛ ወንጀል ችሎት ሁለት ጋዜጠኞችን ጨምሮ በ19 የሙስሊም ማኅበረሰብ ጥያቄዎች መፍትሔ አፈላላጊ ኮሚቴ አባላት በተያያዘ በተከሰሱ ተከሳሾች ላይ የጥፋተኝነት ውሳኔ አስተላለፈ። ፍርድ ቤቱ ተከሳሾቹ የቅጣት አስተያየታቸውን በጽቤቱ በኩል እንዲያስገቡ ትእዛዝ ሰጠቶ ለፍርድ ውሳኔው ለታህሳስ 25 ተለዋጭ ቀጠሮ ሰጠቷል። ጠበቃቸውን አነጋግረናል።

XS
SM
MD
LG