No media source currently available
የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የሰብዓዊ መብት ጉዳይ ባለሥልጣን በአንዳንድ የደቡብ ሱዳን ክፍሎች ቀጣይ የዘር ማፅዳት ተግባር እየተካሄደ ነው ሊባባስም ይችላል ሲሉ በያዝነው ሳምንት አስጥንቅቀዋል፡፡