በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

መቐለ ከተማ ውስጥ የተቋቋመው የኢትዮጵያ ሞተር ማምረቻ ፋብሪካ የሞከራ ስራውን ኣጠናቆ ውጤቱን ወደ ገበያ ለማቅረብ መዘጋጀቱን ገልጿል።


መቐለ ከተማ ውስጥ የተቋቋመው የኢትዮጵያ ሞተር ማምረቻ ፋብሪካ የሞከራ ስራውን ኣጠናቆ ውጤቱን ወደ ገበያ ለማቅረብ መዘጋጀቱን ገልጿል። ሦስት ደረጃ ያላቸውን ሞተሮችን ማምረቱን የገለፁት የፋብሪካው ሃላፊ በቅርቡ ለሃገር ውስጥ ብቻም ሳይሆን ለአፍሪካና መካከለኛ ሃገሮች ገበያ እንደሚያቀርብ ዛሬ ለአሜሪካ ድምፅ ዘጋቢ ኣሳውቀዋል። ፋብሪካውን የጐበኘው ግርማይ ገብሩ የፋብሪካውን ሃላፊ አነጋግሮ ቀጣዩን ጥንቅር ልኳል።

XS
SM
MD
LG