No media source currently available
አንድን ዕቃ ለመግዛትና ለመሸጥ ገንዘብ ተቀባይ ጋር መሄድ ሳያስፈልግ የሚገበያዩበት አዲስ ቴክኖሎጂ ተፈጥሯል። ይህ የመግዛትና የመሸጥ አዲስ ቴክኖሎጂና ቴክኖሎጂው ሊፈጥረው የሚችለው ሥራ አጥነትን በተመለከተ የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ባለሞያ ከሆነውና በተለያዩ አዳዲስ የቴክኖሎጂ ዘርፎችን በተመለከተ የቴሌቭዝን ፕሮግራም አዘጋጅ ከሆነው ሰለሞን ካሳ ጋር ሱራፌል ሽፈራው ቆይታ አድርጓል።