No media source currently available
በኢትዮጵያ የብሪታኒያ፣ አውስትራሊያ፣ ካናዳ፣ ዴንማርክ፣ ኒውዚላንድ፣ ስዊድን፣ ቼክ ሪፖብሊክ አምባሳደሮችና እንዲሁም የጀርመንና የዩናይትድ ስቴትስ ኦፍ አሜሪካ ጉዳይ አስፈፃሚ ኃላፊዎች “ለሰብዓዊ መብት መከበር መቆም” በሚል በጋራ ጋዜጣዊ መግለጫ አውጥተዋል፡፡